Created on 14 May 2026
በመቅደላ ጦርነት ወቅት ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ ተወስደው የነበሩት የንጉሠ ነገሥት አፄ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል፣ የልብስ ቁራጮች እና የወርቅ አምባር ከ158 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ቅርሶቹን ከእንግሊዝ ይዘው የመጡት የንግሥቲቱ ቤተሰብ ሙዚየም ኃላፊ ሮቢን ጃክሰን (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ
Created on 14 May 2026
የአሜሪካ የመከላከያና የንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ላይ ጥሎት የነበረውን ጥብቅ የጦር መሣሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ማንሳቱን በይፋ አስታውቋል። ከተቋሙ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ከትናንት ጀምሮ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ለፖሊስና ለሌሎች የጸጥታ አካላት የሚቀርቡ የጦር መሣሪያ ግዥ ጥያቄዎች በግለሰ
Created on 14 May 2026
ከግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ አገር አቀፍ የባሕልና ቋንቋ ሳምንት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተበሰረ። "የባሕል ልማት ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል በቀድሞው የባሕል ማዕከል በሚካሄደው በዚህ ዝግጅት፣ የኢትዮጵያን ብዝሃነት በማስተዋወቅ ብሔራዊ አንድነትንና ማ
Created on 14 May 2026
በአፍሪካ ምድር ላይ በግዝፈቱ አቻ የማይገኝለት አንድ አስገራሚ የሌሊት ወፍ እንዳለ ያውቃሉ? "መዶሻ-ራስ" የተሰኘው ይህ ፍጡር፣ ክንፎቹን ሲዘረጋ እስከ 1 ሜትር የሚደርስ ስፋት አለው። መልኩና ግርማ ሞገሱ ከሆሊውድ ፊልሞች የወጣ አስፈሪ ፍጡር ቢመስልም፣ ተፈጥሮው ግን ፍጹም የዋህና ለማንም ስጋት የማይፈጥር ነው
Created on 14 May 2026
ኢራን ከአሜሪካና ከእስራኤል ሊሰነዘርባት የሚችለውን ጥቃት በመፍራት፣ ስልታዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ወታደራዊና የደህንነት አውሮፕላኖቿን በሚስጥር ወደ ፓኪስታን ማዛወሯ ተሰማ። ሲቢኤስ የተባለው የአሜሪካ የዜና አውታር ይፋ ባደረገውና በሳተላይት ምስሎች በተደገፈው መረጃ መሠረት፣ ፓኪስታን በይፋ በኢራንና በአሜሪካ መካከ
ናትናኤል ጌጤነው የተባለ 24 ዓመት ወጣት ሰሞኑን አማዞን ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ ሆኗል።
የእኔ ነገር አላርፍም አይደል? እነሆ ስድስተኛ መጽሐፌን ላስመርቅ ነው። "ዥዋዥዌ" ብዬዋለሁ። አርባ ሰባት የዘመን ማስታወሻ
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት 10ኛውን የወር ወንበር በድምቀት አከናወነ። በአስረኛው የወር ወንበር "ስለ አደባባይ ሐውልቶቻችን ሥነ ጥበባዊ ወግ" የኢትዮጵያ


